
ጎበዝ እንዴት አደራችሁ
December 20255 likes6 comments1 shares
ጊዜው ትንሸ ከፍቷል ሰeለዚህ በምንም ሁኔታ ወስጥ ሆናችሁ ስትንቀሳቀሱ sውንም እንኳን ለመርዳት ቢሆን መጀመሪያ እራሳችሁን መጠበቅ እጅግ አስፈላጊ መሆኑን አትዘንጉ ምክንያቱም እንዲህ ያለ ጥንቃቄ ከጎደላችሁ አይደለም ተራው ሰው መንገድ ላይ ያለ ህግ አስከባሪም እንኳን ቢሆን አይረዳችሁም
ሌላው ግን በተለይ በተጨናነቀ ቦታ በመኪና ስትሄዱ መሶከቶቻችሁን እና በሮቻችሁን ከመቆለፍ እንዳትዘናጉ ንብረት ቀላል ነው ይተካል በሰው ላይ ጉዳት ከደረሰ ግን መመለሻው ከባድ ስለሚሆን ጥንቃቄ እንዳይለያችሁ
ለማንኛውም እኔ በጣም ደህና ነኝ ይሁን እንጂ የእጅ ስልኬን ከላይ ከገለጥኳቸው መንገዶች በአንዱ ሌቦች ስለወሰዱብኘ እና መልሼ እስከማወጣው በቀድሞ ስልኬ በኔ ስም የሚደርሳችሁ ማንኛውም መልእክት ካለ እንዳትቀበሉ ወይንም ምንም አይነት ጥያቄ እንዳትመልሱ ለማሳሰብ ነው ይህችን መልእክት ጫር ጫር ያደረኩት
መልካም ቀን
ዓለማየሁ ተⶄመ ነኝ
Share this story


